በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስ/ር ቡድን ለወረዳው ለ2019 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤት መደበኛ በጀት አገ/ት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና ዘይት /ቅባት/ ፣ የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት እና የጭነት መጓጓዥያ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
BIDDING OPENBid Closing Date:Login or Subscribe
Bid Opening Date:Login or Subscribe
Published On:Login or Subscribe
2 hours ago
