ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አ/ማ/ የተለያዩ የስጋ ተረፈ ምርቶችን (የበሬ ቁርዝ ፣ ሸሆና ፣ የጭራ ፀጉር ፣ የፍየልና የበግ ቆለጥ ፣ የበሬ ቆለጥ ፣ የፍየልና የበግ ቁርዝ ፣ ቀንድ ፣ አጥንት) እና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
BIDDING OPENBid Closing Date:Login or Subscribe
Bid Opening Date:Login or Subscribe
Published On:Login or Subscribe
3 hours ago
