የኢት/ያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የህንፃው የመጀመሪያ ወለል ለንግድ ሥራ አገ/ት ማለትም ለባንኮች ፣ ለሱፐር ማርኬት ፣ ለቡና ምርት መሸጫ ፣ ለፋርማሲ ፣ ለቡቲክ ፣ ለባህላዊ ልብስ ፣ ለጌጣጌጥ ፣ ለኤሌክትሮኒክስ ፣ የምርት ናሙና ሽያጭ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
BIDDING OPENBid Closing Date:Login or Subscribe
Bid Opening Date:Login or Subscribe
Published On:Login or Subscribe
7 hours ago
