በአማራ ብ/ክ/መንግስት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስ/ሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃና ካፒታል በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የቀላል መኪና ጎማ ፣ የአዳራሽ መስኮት መጋረጃ ፣ ፈርኒቸር ፣ የስፖርት ትጥቅ ፣ የስፖርት ዕቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎችና አገልግሎት ሰጪዎች በግልጽ ጨረታ በሎት /በጥቅል/ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
1 year ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Closed

 ግልጽየጨረታማስታወቂያበአማራብሔራዊክልላዊመንግስትየላሊበላከተማአስ/ርገንዘብጽ/ቤትለከተማአስተዳደሩበተፈቀደየሥራማስኬጃናካፒታልበጀትየጽህፈትመሳሪያዎች፣የጽዳትዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስዕቃዎች፣የተሽከርካሪመለዋወጫዕቃዎች፣የቀላልመኪናጎማ፣የአዳራሽመስኮትመጋረጃ፣ፈርኒቸር፣የስፖርትትጥቅ፣የስፖርትዕቃዎችህጋዊየንግድፈቃድካላቸውአቅራቢዎችናአገልግሎትሰጪዎችበግልጽጨረታበሎት / በጥቅል/ አወዳድሮከአሸናፊውጋርውልበመያዝ...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Cleaning and Janitorial Equipment and Service
Art
Banking Equipment and Services

COMPANY INFORMATION.

Lalibela City Administration Finance Office