ግልጽ ጨረታ፦ የደጃዝማች ኡመር ሰመተር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ፍላጎት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
1 year ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Closed

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1/2018በአዲስ ከተማ ክፍል ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የደጃዝማች ኡመር ሰመተር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።✹ሎት 1 - የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት ዋጋ፣✹ሎት 2 - አላቂ የቢሮ እቃዎች፣✹ሎት 3 - አላቂ የትምህርት እቃዎች እና የላብራቶሪ እቃዎች...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Materials
Insurance Service
Banking Equipment and Services

COMPANY INFORMATION.

D.J Umer Semeter General Secondary School