ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ኮምፒውተር እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
10 months ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Closed

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡-✹ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 67✹ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 04 እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላል።1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Computer and Accessories
Software Provision, Development and Web Design
Office Furniture

COMPANY INFORMATION.

Excellence Design and Supervision Corporation