የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ፦ በ “0” (በዜሮ መነሻ ዋጋ) ሆኖ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ፣ የቦታው ስፋት 202.5 ካ.ሜ

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
2 months ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Closed

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያበአፈ/ከሣሽ ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ መረዳጃ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሣሽ ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘው በምስራቅ ገነቱ ጌታሁን፣ በምዕራብ ጌጡ ወለላው፣ በሰሜን በልስቲ ዋለ ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 202.5 ካሬ ሜትር ቦታ፣ ካርታ ቁጥር 1333መ/ር የሆነውን...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

House and Building Sale

COMPANY INFORMATION.

West Gojam Zone High Court