የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 827,481.44 ብር ፣ 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እና 33 ዚንጎ ቆርቆሮ ሰርቪስ ከእንጨት እና ከጭቃ የተሰራ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
2 months ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Closed

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያበአፈፃፀም ከሣሽ ወ/ሮ ብዙአለም በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ አቶ አማኑ ስንሻው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደብረ ኤልያስ ከተማ ቀበሌ 02 አዲሱ ምሪት ከሚባለው ቦታ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አቶ አየነው መንግስቴ፣ በሰሜን አቶ ደረጀ ተስፌ እንዲሁም በደቡብ አቶ ሹመት መካከል የሚገኘው 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እ...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

House and Building Sale

COMPANY INFORMATION.

West Gojam Zone High Court