በደቡብ ጎንደር ዞን አስ/ር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን የተለያዩ ሰብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
1 month ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Open

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያበደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት 1. ነጭ ጤፍ ብዛት 292 ኩ/ል፣ ሰርገኛ ጤፍ ብዛት 888 ኩ/ል፣ ቀይ ጤፍ ብዛት 839 ኩ/ል፣ ሎት 2. ቢራ ገብስ ብዛት 411 ኩ/ል ሎት 3. ባቄላ ብዛት 189 ኩ/ል፣ ሎት 4...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Food Items and Drinks
Products and Services

COMPANY INFORMATION.

ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ