በደቡብ ጎንደር ዞን አስ/ር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩንየን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር ፣ ነፋስ መውጫ ፣ ወረታ ፣ አዲስ ዘመን ፣ ሀሙሲት እና መካነ እየሱስ የኢንዱስትሪ ምርቶች (ስኳር ፣ ዘይት...ወዘተ) እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሌሎች ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
1 day ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Open

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያበደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ መውጫ፣ ወረታ፣ አዲስ ዘመን፣ ሀሙሲት እና መካነ እየሱስ የኢንዱስትሪ ምርቶች (ስኳር፣ ዘይት...ወዘተ) እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሌሎች ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተ...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 980ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Food Items and Drinks
Freight Transport

COMPANY INFORMATION.

ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ