በደቡብ ጎንደር ዞን አስ/ር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ ስ/ማ/ዩንየን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች (ፒፒሲ ሲሚንቶ 500 ኩ/ል ፣ የቆቦ አሸዋ 144 ሜ/ኩብ ፣ ዜሮ ዜሮ 56 ሜ/ኩ ፣ ዜሮ አንድ 80 ሜ/ኩብ እና ዜሮ ሁለት 136 ሜ/ኩብ ጠጠር) ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
5 hours ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Open

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያበደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ማለትም፡-✹ሎት 1. ፒፒሲ ሲሚንቶ ብዛት 500 ኩ/ል፣ ✹ሎት 2. የቆቦ አሸዋ ብዛት 144 ሜ/ኩብ፣ ✹ሎት 3.ዜሮ ዜሮ (00) ጠጠር ብዛት 56 ሜ/ኩ፣ 01(ዜሮ አንድ) ጠጠር ብዛት 80 ሜ/ኩብ እና 02 (ዜሮ ሁለት) ጠጠር ብዛት 136...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 980ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Building and Finishing Materials

COMPANY INFORMATION.

ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ