የኦዲት ስራ ጨረታ፦ አል-ዓፊያ አክሲዮን ማኅበር የ2019፣ 2020 እና 2021 የሂሳብ ዓመት የፋይናንስ መግለጫዎቹን እንዲመረምሩ ነፃ የውጭ ኦዲተሮችን ወይም የኦዲት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
4 hours ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Open

የውጭ ኦዲተር ቅጥር ማስታወቂያአል-ዓፊያ አክሲዮን ማኅበር የ2019፣ 2020 እና 2021 የሂሳብ ዓመት የፋይናንስ መግለጫዎቹን በሙያቸው ብቃት እና ልምድ ያላቸው ነፃ የውጭ ኦዲተሮች ወይም የኦዲት ድርጅቶች በየተጠቀሱት ዓመታት በተናጠል እንዲመረምሩ እና የኦዲት ሪፖርቱን ለዳይሬክተሮች ቦርድ እና በየዓመቱ በሚከናወነው የባለ-አክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እንዲያቀርቡ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።የተ...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 980ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Accounting and Auditing, Accounting System Design

COMPANY INFORMATION.

የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማኅበር