የኦዲት ስራ ጨረታ፦ ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ2018 ሐምሌ 01 እስከ ሐምሌ 01 2019 ዓ.ም ድረስ ያለውን ዓመታዊ ኦዲት በተፈቀደለት እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የሙያ ፍቃዳቸውን ያሣደሱ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
1 hour ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Open

የጨረታ ማስታወቂያነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ 2018 ሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 01 2019 አመታዊ ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት በማህበሩ ቢሮ በመቅረብ እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን።አድራሻ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲለበለጠ መረጃበስልክ 0912122388/...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 1,500ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

Accounting and Auditing, Accounting System Design

COMPANY INFORMATION.

ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት