ግልጽ፦ የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቁጥር 2 በአፈ/ከሳሽ ሃና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሙላት ላቀው (4ቱ) መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ፣ በአፈጻጸም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ በመክፈላቸው ምክንያት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኙ አራት (4) ቤቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
BIDDING OPENBid Closing Date:Login or Subscribe
Bid Opening Date:Login or Subscribe
Published On:Login or Subscribe
2 hours ago
