የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቁጥር 2 በአፈ/ከሳሽ ሃና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሙላት ላቀው (4ቱ) መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ፣ በአፈጻጸም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ በመክፈላቸው ምክንያት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኙ አራት (4) ቤቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

Bid Closing Date: Login or Subscribe
Bid Opening Date: Login or Subscribe
Published On:
Login or Subscribe
Posted:
1 day ago
Bid Document Price: Login or Subscribe
Bid Bond Price: Login or Subscribe
Bidding:
Open

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያበአፈ/ከሳሽ ሃና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሙላት ላቀው (4ቱ) መካከል ስላለው የገንዘብ አፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ በፍርዱ መሰረት መፈጸም ባለመቻላቸው ምክንያት የአፈ/ተከሳሾች ንብረት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘው፤1በአቶ ሙላት ላቀው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን በላቸው ደሴ፣ በደቡብ ካሳሁን በላይነህ...

የዚህን ጨረታ እንዲሁም የሌሎችን ጨረታዎች
ሙሉ መረጃ ለማግኘት የiChereta
አባል መሆን ይኖርቦታል።

ይግቡ
a zigzag arrow

ከ 980ብር ጀምሮ በመክፈል አባል ሲሆኑ ሁሉንም
የጨረታ መረጃዎች ያለገደብ ማግኘት ይችላሉ።

House and Building Sale

COMPANY INFORMATION.

Guagesa Skudade Woreda Court